Browse recent posts with images, channel details, and descriptions.

12 days ago
ETB 35,500
Original Wall Chaser 2700W ✅ፋይንደር ዋል ቼዘር (የግርግዳ መሰንጠቂያ) 🔗2700W motor operating at 7000rpm 🔗Cutting depth of 38mm and 2.8-3cm 🔗Versatility: Capable of cutting Price: 35500 Birr ______________________________ ☎️Call to Buy +251940446000 Or Call to Buy ⓪⑨④⓪④④⑥⓪⓪⓪ 👉Join Now https://t.me/etshop123

ETB 29,900
Kitchen Smoke Sacker Fan ✅ኪችን ሳከር በ8ኢንች ✅Voltage 220 Volt ✅Power 750 Watt ✅No lode: 3800rpm ✅Price: 29900 Birr ______________________________ ☎️Call to Buy +251940446000 Or Call to Buy ⓪⑨④⓪④④⑥⓪⓪⓪ 👉Join Now https://t.me/etshop123



12 days ago
ETB A
በ1953 ዓ.ም በነጄኔራል መንግስቱ ንዋይ እቅድና ክንዋኔ የተሞከረው መፈንቅለ መንግስት ከከሸፈበት ጊዜ አንስቶ እስከ 1963 ዓ.ም ድረስ ቀስ በቀስ እየጋመ ሄዶ የፀረ ዘውድ ትግሉ የደረሰበትን ደረጃ በሚገባ ያውቃል። ይህንንም እንቅስቃሴ በተመለከተ ከዘባሲል ጋር ጥልቅ ውይይቶችን ያደርጉበት ነበር።ዘባሲልም በማንበብ ካገኘው እውቀት በተጨማሪ ሻምበል ታደለ በጥንቃቄ ያሳውቀው በነበረው መረጃ በተለያዩ የውጭ የፖለቲካ አካላት ድጋፍ ተፈልፍለው በህቡዕ ተደራጅተውና ተዋቅረው ይንቀሳቀሱ ስለነበሩት የዘመኑ የአገር ውስጥ ቡድኖች ማንነትና ዓላማ ደህና እውቀት ነበረው። ከ1962 ዓ.ም ጀምሮ ውስጥ ውስጡን ሲጠናከር የነበረውን የፖለቲካ ቡድኖች የአባላትን ምልመላ ሂደት ለመከታተል ሻምበል ታደለም ምስጢራዊ የስለላ መረቡን በዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች ውስጥ ዘርግቶ ነበር።......