
Products
Browse recent posts with images, channel details, and descriptions.





17 days ago
ETB 520,000
🚨 FLASH VIP DISCOUNT ALERT 🚨 Since we are VIP SHEIN customers, we get access to exclusive discounts on selected items 🎉 And guess what? We decided to share these special prices with YOU 🤍 👉 We will be posting items with discounted prices directly in the group 👉 OR send us SHEIN link / screenshot — we’ll check the BEST deal for you 💥 LIMITED TIME BONUSES 💥 🎁 FREE DELIVERY on 5+ items 🎁 EXTRA 5% OFF on orders above 20,000 birr Duration:- only from today to Saturday ⏳ First come = first served 💣 Once it’s gone, it’s GONE Don’t wait and regret later 👀 Send your items NOW before prices go up 🛍️🔥


17 days ago
ETB 9,500
🌸 Lattafa HABIK for Women – የሴቶች ሽቶ ✨ Habik for Women ከ Lattafa የተመረጠ ዘመናዊ የሴቶች ሽቶ ሲሆን፣ ንፁህ፣ ፍራፍሬያማ እና አበባዊ ሽታ ያለው ነው። ለዕለታዊ አጠቃቀምም ሆነ ለልዩ ጊዜ በጣም ተስማሚ ነው። 🍐 መነሻ ሽታ: በርጋሞት እና ፒር (Pear) – ንፁህ እና የሚያስደስት ፍራፍሬ መጀመሪያ 🌸 መካከለኛ ሽታ: ጃስሚን፣ ሊሊ ኦፍ ቫሊ እና ፍሪዚያ – ለስላሳ እና ሴተኛ የአበባ ሽታ 🌿 መጨረሻ ሽታ: ሙስክ፣ አምበር እና ኦክሞስ – ረጅም ጊዜ የሚቆይ ሞቅ ያለ ሽታ 💎 Dupe / የሚመሳሰል ሽቶ: Habik for Women በብዙ የሽቶ ተጠቃሚዎች Versace Dylan Purple Pour Femme ጋር ተመሳሳይ ሽታ አለው ተብሎ ይነገራል። 👉 ተመሳሳይ ሽታ፣ ግን በተመጣጣኝ ዋጋ 💰 ዋጋ: 9,500ብር ✨ ሴተኛ፣ ንፁህ፣ ዘመናዊ – HABIK for Women

17 days ago
ETB 3,200
❇️ NEXO 4-in-1 Wireless Charger with Night Light 👉NEXO is 4-in-1 magnetic wireless charger with RGB night light. Made from durable ABS, it supports MagSafe functionality and offers multiple outputs: 15W for smartphones, 3W for earbuds, and 2W max for Apple Watch. ☛#Features: ✓Elegant half-moon shape ✓Wireless charges 3 Devices Simultaneously ✓Mag Phone Stand ✓Perfect for every mood ✓The built-in night light has 3 light options ●Soft natural ●White ●RBG lights ☛#Specifications: ✓Brand: Giftology ✓Material: Durable ABS ✓#Color: #White 💦 ዋጋ፦ ✅️ 3,200 ብር 🥢🥢 🏙 አድራሻችን አዲስ አበባ ሲኤምሲ የተባበሩት አደባባይ ፊት ለፊት 📌ፀሐይ ሪል እስቴት የገበያ ማዕከል Tsehay Real Estate Shopping Mall (Poli-Lotus International center) 2ኛ ፎቅ (ሱ.ቁ 2-114) 7Online Store Ethio-Lifestyle Google Online Store ❣❣ ስልክ: 📱0947373102 📱0927777747 📱0983963385 🥢 💬 Telegram Message ለመፃፍ @GoogleOnlineStore1 @OnlineStore09 ☛አዳዲስ እቃዎች ፖስት ስናረግ ቶሎ ቶሎ እንዲደርስዎት የቴሌግራም ቻናላችን Join ማረግዎን አይርሱ https://t.me/SevenOnlineStore1

17 days ago
ETB 181,620,072,018,152,030,000
የDelivery ክፍያ መጨመርን ይመለከታል!! 👉ውድ ደንበኞቻችን ላለፉት 18 ወራት (1 አመት ከ 6ወር) አዲስ አበባ ውስጥ የትኛውም ቦታ በ 200 ብር order ስናደርስ መቆየታችን ይታወቃል ይሁን እንጂ አሁን ባለው የነዳጅ ጭማሪ ምክንያት ከእኛ ጋር አብረው የሚሰሩት ሞተረኞች ሊያወጣቸው ስላልቻለ ከዛሬ ረቡዕ ሚያዚያ, 7, 2018 (April, 15, 2026) ጀምሮ ሱቃችን መተው መግዛት ለማይችሉ ደንበኞቻችን አዲስ አበባ ውስጥ የትኛውም ቦታ በ300 ብር, Order በታዘዝን እንደቦታው እርቀት ከ 1ሰዓት እስከ 3 ሰዓት ባለው ጊዜ ውስጥ የምናደርስ መሆኑን በትህትና እንገልጻለን። ✍️📞ስለምንሰጠው አገልግሎት ፣ የምንሸጣቸው እቃዎች ዋጋ፣ ጥራት እንዲሁም እቃ የሚያደርሱ ሞተረኞች በተመለከተ አስተያየት ካለዎት ከስር ባሉት ስልኮች በመደወል እንዲሁም በመጻፍ አስተያየታችሁን ያጋሩን!! 🚐 ከአ/አበባ ዉጭ ለምትገኙ ደንበኞቻችን በፖስታ፣ ክፍለሐገር ለሚወጡ መኪኖች፣ ለአደራ ተቀባይ የምንልክላችሁ መሆኑን እንገልፃለን 🚚 ከ10,000 ብር በላይ እቃዎችን ለሚገዙ ደንበኞቻችን በነፃ ትራንስፖርት ያሉበት ድረስ እናደርሳለን 🥢🥢 🏙 አድራሻችን አዲስ አበባ ሲኤምሲ የተባበሩት አደባባይ ፊት ለፊት 📌ፀሐይ ሪል እስቴት የገበያ ማዕከል Tsehay Real Estate Shopping Mall (Poli-Lotus International center) 2ኛ ፎቅ (ሱ.ቁ 2-114) 7Online Store Ethio-Lifestyle Google Online Store ❣❣ ስልክ: 📱0947373102 📱0927777747 📱0983963385 🥢 💬 Telegram Message ለመፃፍ @GoogleOnlineStore1 @OnlineStore09 ☛አዳዲስ እቃዎች ፖስት ስናረግ ቶሎ ቶሎ እንዲደርስዎት የቴሌግራም ቻናላችን Join ማረግዎን አይርሱ https://t.me/SevenOnlineStore1

17 days ago
🏆 Top slots PG SOFT እያንዳንዱ ፕሮቫይደር የራሱን መለያ የሚሆኑ ጨዋታዎች አሉት። PG SOFT 3 አሉት፡፡ ✦ Fortune Tiger — ከrespins እና Max Win x2,500 ጋር የምስራቅ ታሪክ። ✦ Wild Bounty Showdown — የዱር ምዕራብ፣ cascade መካኒክ እና Max Win x5,000 አድናቆት። ✦ Anubis Wrath — የጥንታዊ ግብፅ ምስጢሮች ከ1024 የማሸነፍ መንገዶች እና Max Win x10,000። የድል መንገድዎን በምን ሂት እንደሚጀምሩ ይምረጡ! https://1wfafs.life/?open=register&p=f0dz 👈



















