Top Fashion6,830 Followers22 days agoለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሀነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳቹ መልካም በዓል! ቶፕ ፋሽን
Light Fashion15,300 Followers22 days agoእንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ። መልካም በዓል !! LightFashion
Habenu_online_shop2,080 Followers22 days agoእንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ! ✝️✝️✝️እርሱ ተነስቷል፤ እንደተናገረው እዚህ የለም!” (ማቴዎስ 28፡6)✝️✝️✝️ ይህ ታላቅ የትንሳኤ በዓል የጨለማ መሸነፍ፣ የብርሃን መውጣትና የሕይወት መታደስ ተምሳሌት ነው። የትንሳኤው ብርሃን ለሁላችንም አዲስ ተስፋን፣ ፍቅርንና ሰላምን ይዞልን እንዲመጣ ከልብ እመኛለሁ። መልካም የትንሳኤ በዓል!

Lucy Watches and Fashion 🛍11,300 Followers22 days agoለሁሉም የክርስቲያን እምነት ተከታዮች ቤተሰቦች፣ መልካም የትንሳኤ በዓል ይሁንባችሁ። ✝️🎉
Fashion Garden™43,100 Followers22 days ago📌ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ። መልካም በዓል! #HappyEaster✝️ #Fashiongarden✅
Shewa Brand23,500 Followers22 days ago👉አለማትን በዘመን ቀመረ 🙏ሞትን በትንሳኤ የለወጠ 🌹ፍቅርን በቤዛነት ተክቶ ያሳየን ✝️በቀራኒዮ ላይ የታየው የሰማይና የምድር ባለቤት ስሙ ከምድር እስከ አርያም ድረስ ይክበር ይመስገን!!!! 🌹ለመላዉ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በሠላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን 🌹🌹🌹መልካም በአል
ሔኖክ አልባሳት እና ጫማ 👕👖👞👟👗🇸🇷🎩👚🩳1,010 Followers22 days agoእንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ! በዓሉ ከወዳጅ ዘመድ ጋር የደስታና የፍቅር እንዲሆንላችሁ እንመኛለን ። መልካም የትንሳኤ በዓል! ሔኖክ አልባሳት