Gebeya Search

Products

Browse recent posts with images, channel details, and descriptions.

Channels
Scroll to explore channels from results
Page 156 of 2137
(Showing 1551 - 1560 of 21364 products )

Pap Big woo car showroom 🚘🇨🇬ミ መኪና ለመግዛት ወይም ለመሸጥ አሪፍ መላ ፣ 彡 መኪና አሎት ፣ ወይስ ጥሩ መኪና ለምግዛት አስበዋል ፣ ኧረ ደግሞ መኪናዎን በጥሩ ዋጋ መሸጥ ከፈለጉ801 Followers

22 days ago

📌"ፈንጅዎቹን አጣኋቸው" ኢራን 📌"ፈንጅዎቹን እያፀዳን ነው" አሜሪካ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የአሜሪካ ጦር በሆርሙዝ ወሽመጥ ላይ የተጠመዱ ፈንጂዎችን የማጽዳት ስራ በይፋ መጀመሩን ዛሬ ቅዳሜ አስታወቁ። ፕሬዝዳንቱ በማህበራዊ ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፣ ፈንጂ ሲጠምዱ የነበሩ የኢራን መርከቦች በሙሉ መምታታቸውንና መስመጣቸውን ገልጸዋል። በሌላ በኩል፣ ኢራን በወሽመጡ ላይ ያጠመደቻቸውን ፈንጂዎች በሙሉ ማግኘትና ማክሸፍ ባለመቻሏ የንግድ መስመሩን መክፈት እንዳልቻለች *ኒውዮርክ ታይምስ* ዘግቧል። የአሜሪካ ጦር እየወሰደ ያለው ይህ እርምጃ የዓለም አቀፍ የንግድ መርከቦች እንቅስቃሴን ከስጋት ነፃ ለማድረግ ያለመ መሆኑ ተጠቁሟል። ​#getahun mekonen ==================== አሁናዊ ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ 👇👇👇 https://t.me/gate22522


Page 156 of 2137
(Showing 1551 - 1560 of 21364 products )