13 days agoበዓለም ላይ እጅግ ተወዳጅነትንና ዝናን ያተረፈው " Harry Portter " የተሰኘው የታዳጊዎች ተከታታይ መጽሐፍ በሀገር ውስጥ ዕትመት በጥራት ታትሞ ለንባብ በቅቷል :: በመደብሮቻችን ሁሉ ያገኙታል !
14 days agoየተወደዳችሁ! የ"ዥዋዥዌ" ን ዳግም መታተም በማስመልከት ነገ ከዚሁ መፅሐፌ አንድ ታሪክ አጋራለሁ። ጠፍታባችሁ ከነበር አሁን ጃፋር ጋር በሽ ነች። 🌸🌸🌸