Gebeya Search

addis kids/አዲስ ኪድስ

21,200 subs • 33 products
አራስ እናት ከወለደች ጀምሮ ለርሷም ለልጇም የሚያስፈልጉ ልብሶች፣ጡጦዎች፣ቦርሳዎች ፣ መታቀፊያዎች ፣ ማስተኛዎች እና ሌሎችም ምርጥ እና ብራንድ ዕቃዎችን እኛ ጋር ያገኛሉ።

ለተጨማሪ ማብራሪያ በውስጥ መስመር
@addiskidss
ስቁ 0936313738 - 0987087879
Page 3 of 4
(Showing 21 - 30 of 33 products )

3 months ago

🟠 ተጣጣፊ ዘመናዊ አልጋ 🟢 ይህ አልጋ ጥራት ብቻ ሳይሆን ጥንካሬውም ከፍተኛ ነው 🟣 ከ 0 - 10 አመት ያሉ ልጆችን አንፈላሶ ለሽ ብለው እንዲተኙ ያደርጋል 🟡 ህፃኑን ከውስጥ ትተው እርስዎ የቤት ስራዎን ዘና ብለው መከወን ይችላሉ ምክኒያቱም አልጋው ጥልቅ ፣ ረዠም ሰፊ ስለሆነ ህፃኑ የትም አይሄድም 🔵አልጋው ዙሪያውን አየር በሚያንሸ ራሽሩ ስትራላይዝድ የአጎበር ጨርቅ የተሰራ ስለሆነ ይታፈናል በሙቀት ያልባል ወዘተ ብለው አያስቡ 🟤ከላይ የተሰኩት ቤሎችም በሚያማ ምሩ አሻንጉሊቶች እና በባትሪ በሚሰ ሩ የተለያዩ ዜማዎች የተቀመሩ ናቸው 🔴ከክላስ ክላስ ማንቀሳቀስ ቢፈልጉ ከስር የተገጠሙ ጎማዎች ስላሉ ከር ስዎ የሚጠበቀው መግፋት ብቻ ነው 🟡የትም ቦታ ይዘውት መሄድ ይችላሉ 🟢የልጅዎን ልብስ ፣ ዳይፐር ለመቀየር ፣ ቅባት ፣ ቫዝሊን፣ፓውደር ለመቀባት የምታስችል መንጋለያ ቴብለም ተሰር ቶለታል 🟤 ዕቃ ለማዘዝ ከሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች አንዱን ይጫኑ ፤ በቀጥታ ወደ መደወያ ገፅ ያደርስዎታል ☎️- 0936313738 ☎️- 0987087879 ☎️- 0935387256 🟤 በቴሌግራም ለማዋራት ከሚከ ተሉት አንዱን ይጫኑ በቀጥታ ቴሌግራም ገፅ ጋር ያደርስዎታል 🟢 @addiskidss 🟣 @Kidsitemwholeseller 🟠 @addis_kids5 🟢 ቻናሉን ለመቀላቀል ይሄን ይጫኑ 🗼 https://t.me/Addis_kids

3 months ago


Page 3 of 4
(Showing 21 - 30 of 33 products )