ቀርቀሮ የእንጨትና እፖክሲ ስራዎች ለሆቴሎች፣ ለባር እና ሬስቶራንት፣ ለhospital፣ ለምግብ ኢንዱስትሪ፣ ለመኖሪያ ቤት እንዲሁም ለንግድ ቤቶች epoxy chemical በመጠቀም እጅግ የተዋቡ የጠረጴዛ: ኪችን ካቢኔት ቶፕ: የቲቪ ማስቀመጫ: ኮፊ ጠረጴዛና የመሳሰሉት አገልግሎቶች መስጠት ጀምረናል።
💎Epoxy የተሰሩ እቃዎች በምን ይለያል?
📌አይሰበርም
📌አይመነችክም
ሙሉ ለሙሉ ልሙጥ ስለሆነ መሀሉ ላይ ቆሻሻ አይዝም እንዲሁም ለማፅዳት እጅግ ምቹ ነው
📌እሳት፣ ውሀ፣ ቅባታማ ኬሚካል መቋቋም ይችላል -ማንኛውንም አይነት ከባድ እቃ ብናስቀምጥ አንዳች አይሆንም (አይሰነጠቅም)
📌ደንበኛው ማሰራት የሚፈልገውን አይነት color mix ይመርጣል እራሱ የሚፈልገውን አይነትም ማዘዝ ይችላል።
# ማንኛውንም ስራ ማሰራትም የምትፈልጉ በ 0923002027 / 0941611158 ይደውሉ
Follow Our Social Media
Telegram https://t.me/+xUjF21ddSQpkOTBk
Tiktok
https://www.tiktok.com/@kerkerowoods?_t=8eMZiC6zkeb&_r=1