Gebeya Search

Pap Big woo car showroom 🚘🇨🇬ミ መኪና ለመግዛት ወይም ለመሸጥ አሪፍ መላ ፣ 彡 መኪና አሎት ፣ ወይስ ጥሩ መኪና ለምግዛት አስበዋል ፣ ኧረ ደግሞ መኪናዎን በጥሩ ዋጋ መሸጥ ከፈለጉ

801 subs • 276 products
ミ★ መኪና ለመግዛት ወይም ለመሸጥ አሪፍ መላ ፣

★彡 መኪና አሎት ፣ ወይስ ጥሩ መኪና ለምግዛት አስበዋል ፣ ኧረ ደግሞ መኪናዎን በጥሩ ዋጋ መሸጥ ፈልገዋል ?

◦•●◉✿ እንግዲያውስ ያናግሩን ✿◉●•◦

➷➷➷ በቴሌግራም የሚሸጡትን መኪና ይላኩልን ፣

ቴሌግራም: https://t.me/gate22522
Page 22 of 28
(Showing 211 - 220 of 276 products )

23 days ago

Update ስለባቡሩ ግጭት‼ ኃይሎች የሚሄደውን አንድ ድንጋይ የጫነ ሲኖ ከአያት ወደ ጦር ሳሊተ ምህረት የሚሄደውን የከተማ ባቡር ጋር ተጋጭቷል። ግጭቱ በባቡሩ የፉርጎ መገጣጠሚያ(የኋላና የፊቱ የሚገናኝበት) የደረሰ በመሆኑ ጉዳቱ ቀላል ሆኖ ተገኝቷል።በአንድ ሰው ላይ ነው መጠነኛ ጉዳት ያጋጠመው ሲሉ የአይን እማኞች ነግረውኛል።የሲኖው አሽከርካሪ ከመኪናው ወርዶ ማምረጡንም በቦታው የነበሩት ምንጮቼ አጋርተውኛል።እንኳንም ተሳፈሪ በሚበዛበት የባቡሩ ክፍል አደጋው አልተከሰተ። በተያያዘ መረጃ ዛሬ መጋቢት 23 ቀን 2018 ዓ.ም ረፋድ ላይ በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ "የተባበሩት አደባባይ" አካባቢ በደረሰ ከባድ የትራፊክ አደጋ የአንድ ሰው ህይወት ሲያልፍ፣ በሦስት ሰዎች ላይ ደግሞ ከባድ የአካል ጉዳት ደርሷል። ​እንደ ፖሊስ መረጃ፣ አደጋው የተከሰተው አንድ የ"አልያንስ" የህዝብ ማመላለሻ አውቶቡስ ቁልቁለት እየተጓዘ ሳለ ሁለት የቤት መኪናዎችን ገጭቶ አደባባዩ ላይ በመገልበጡ ነው። በአደጋው የፒካፕ መኪና አሽከርካሪ ወዲያውኑ ህይወቱ ሲያልፍ፣ ሁለት ተማሪዎች እና የቪትዝ መኪና አሽከርካሪ ለህልፈት የሚያሰጋ ጉዳት ደርሶባቸው በህክምና ላይ ይገኛሉ። ​የአዲስ አበባ ፖሊስ አሽከርካሪዎች የመንገዱን ሁኔታ በማጤን ጥንቃቄ እንዲያደርጉ እያሳሰበ፣ ለሟች ቤተሰቦች መፅናናትን ተመኝቷል። #getahun mekonen ==================== አሁናዊ ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ 👇👇👇 https://t.me/gate22522

23 days ago

23 days ago

23 days ago

23 days ago

23 days ago

23 days ago

24 days ago

24 days ago


Page 22 of 28
(Showing 211 - 220 of 276 products )