ETB A
"ሌሊቱን በኤርትራ ድንበር አቅራቢያ የድሮን ጥቃት ተፈፀሟለ"ምንጮች
ከኤርትራ ወደ ኢትዮጵያ ሲገቡ በነበሩ 9 ባለተሳቢ ተሽከርካሪዎች ላይ የድረን ጥቃት መፈፀሙ ተሰምቷል።ተሽከርካሪዎቹ የትራንስ ኢትዮጵያ ንብረት እንደነበሩ የተጠቆመ ሲሆን ከኤርትራ ወደ ኢትዮጵያ ትግራይ ክልል ገምሃሎ -ሽራሮ ገብተው ከቆሙ 24 ሰዓት አልፏቸዋል ብለዋል።የጦር መሳሪያ ሳይጭኑ እንዳልቀረም ተጠቁሟል።ለዚህ ማረጋገጫ የተባለው ትናንት ሌሊት የድሮን ጥቃቱ ሲፈፀም ለሰዓታት የቆዬና አካባቢውን ያናወጠ ፍንዳታ ታይቷል ተሰምቷል ሲሉ ምንጮቼ መስክረዋል።በሽራሮና ገምሃሎ የህውሃትአርሚዎችና የሻዕቢያ ሃይሎች እንደሚንቀሳቀሱ በአካበቢውም ድብቅ የጦር መሳረያ መጋዘን እንዳዘጋጁ ተጠቁሟል።መረጃውን ከእነሎኬሽኑ ለዋሱ መሐመድ ያቀበሉት የትግራይ መረጃ ምንጮች አሽከርካሪዎቹ ከመኪና ውጭ ስለነበሩ ከሞት መትረፋቸውንም ገልፀዋል።ለተጨማሪ መረዳት ምስሎቹን ይመልከቷቸው።
👇Like + Follow👇
====================
ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ
👇👇👇
https://t.me/gate22522