Product
ብልጭታ car showroom 🚘🇨🇬ミ መኪና ለመግዛት ወይም ለመሸጥ አሪፍ መላ ፣ 彡 መኪና አሎት ፣ ወይስ ጥሩ መኪና ለምግዛት አስበዋል ፣ ኧረ ደግሞ መኪናዎን በጥሩ ዋጋ መሸጥ ከፈለጉ

1/4Click to fullscreen
Price
ETB A
Price may not be accurate, check the description for the most precise information. More from ብልጭታ car showroom 🚘🇨🇬ミ መኪና ለመግዛት ወይም ለመሸጥ አሪፍ መላ ፣ 彡 መኪና አሎት ፣ ወይስ ጥሩ መኪና ለምግዛት አስበዋል ፣ ኧረ ደግሞ መኪናዎን በጥሩ ዋጋ መሸጥ ከፈለጉ
Swipe to see more products from this channel
See Moreአዲሱ ሰሌዳ እስከ 56,000 ብር ዋጋ ተቆርጦለታል የሚለው መረጃ እያነጋገረ ነው‼
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን ዛሬ መግለጫ እየሰጠ ነው።ከመግለጫው ቀድሞ የወጣው ሰነድ ብዙዎችን እያነጋገረ ነው።
አዲስ የተሽከርካሪ ሰሌዳ (ታርጋ) መሸጫ ዋጋ እስከ 56000 ብር ዋጋ ተቆርጦለታል ይላል ሰነዱ። የቀረቡት ዋጋዎች የፊትና የኋላ ሰሌዳዎችን እንዲሁም ቫትን (VAT) ያካተቱ መሆናቸውም ተጠቁሟል።
አነጋጋሪ ነው በተባለው ሰነድ ለግል መገልገያ (የቤት)፣ ለንግድ፣ ለዲፕሎማት፣ ለዕርዳታ ድርጅቶች፣ ለዓለም አቀፍ ተቋማት እና ለልዩ ተንቀሳቃሽ ተሽከርካሪዎች፦
📌በነዳጅ የሚሰሩ ከሆነ፦ 56,000 ብር
📌 በኤሌክትሪክ እና በተፈጥሮ ጋዝ የሚሰሩ ከሆነ፦ 44,500 ብር
ለድንበር ተሻጋሪ የጭነት ትራንስፖርት ተሽከርካሪዎች፦
📌 በነዳጅ የሚሰሩ ከሆነ፦ 28,500 ብር
📌 በኤሌክትሪክ እና በተፈጥሮ ጋዝ የሚሰሩ ከሆነ፦ 15,200 ብር
ለሕዝብ ታክሲ ትራንስፖርት ተሽከርካሪዎች፦
📌 በነዳጅ የሚሰሩ ከሆነ፦ 11,700 ብር
📌በኤሌክትሪክ እና በተፈጥሮ ጋዝ የሚሰሩ ከሆነ፦ 9,400 ብር
ለከተማና የሀገር አቋራጭ አውቶቡስ፣ ለመንግሥት፣ ለአካል ጉዳተኛ (PD) እና ለባለሦስት እግር (ባጃጅ) ተሽከርካሪዎች፦
📌በነዳጅ የሚሰሩ ከሆነ፦ 9,400 ብር
📌 በኤሌክትሪክ እና በተፈጥሮ ጋዝ የሚሰሩ ከሆነ፦ 7,100 ብር
ለባለሁለት እግር (ሞተርሳይክል) ተሽከርካሪዎች፦
📌 በነዳጅ የሚሰሩ ከሆነ፦ 4,700 ብር
📌 በኤሌክትሪክ እና በተፈጥሮ ጋዝ የሚሰሩ ከሆነ፦ 3,550 ብር መሆኑን ከመግለጫው ቀድሞ የወጣው ሰነድ ያስረዳል።የመግለጫው ሙሉ ይዘት ከቆይታ በኋላ ይቀርባል።
ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣