Gebeya Search
Product

HoMY online shopping🛍️

Preview 1
1/1
Posted
1 month ago
Description
ሰላም ዉድ ደንበኞቻችን

በቅርብ ጊዜ በተፈጠረው የጦርነት ሁኔታ
እንዲሁም በተፈጠረዉ የDubai ሰላም መረበሽ ምክንያት የshipping መዘግየት እንዲሁም የአየር በረራወች መሠረዝ እያጋጠመ መሆኑን በማስመልከት የብዙወቻችሁ ደንበኞቻችን ኦርደር የዘገየባችሁ መሆኑ ይታወቃል::

ስለተፈጠረው የኦርደር መዘግየት ይቅርታ እያልን ያለውን ሁኔታ ታሳቢ በማረግ ትንሽ ታገሱን ቀጣይ ያለው ሂደት እየተከታተልን የምናሣውቅ ሲሆን ኦርደሮቻችሁ ሲደርሱ እናሣውቃለን።

በተጨማሪም ያለውን ሁኔታ በማስመልከት በሣምንት አንዴ ብቻ ኦርደር የምናደርግ ሲሆን መጀመሪያ ለሚያዙን ከስተመሮች ቅድሚያ እንሠጣለን::

ስለ መረዳትዎ እና ድጋፍዎ እናመሰግናለን።
More from HoMY online shopping🛍️
Swipe to see more products from this channel
See More

ETB A

11 hours ago

🛍️Available for order (በቅድመ ትዕዛዝ የሚመጡ) (20% ቅድመ ክፍያ) Contact:- 0947868002 Inbox:- @HoMYhiwi

ETB 4,700

14 hours ago

✨On hand እጃችን ላይ ያለ🛍️ Size:- M Price:- 4700 Inbox:- @HoMYhiwi

ETB A

1 day ago

🛍️Available for order (በቅድመ ትዕዛዝ የሚመጡ) (20% ቅድመ ክፍያ) Contact:- 0947868002 Inbox:- @HoMYhiwi

ETB 1,800

1 day ago

✨On hand እጃችን ላይ ያለ🛍️ Size:- XL Price:- 1800 Inbox:- @HoMYhiwi

ETB 2,900

2 days ago

3 best foundation shade for Habesha skin ✨️ 🛍️Available for order (በቅድመ ትዕዛዝ የሚመጡ) (20% ቅድመ ክፍያ) Price:- 2900 Contact:- 0947868002 Inbox:- @HoMYhiwi

ETB A

2 days ago

🛍️Available for order (በቅድመ ትዕዛዝ የሚመጡ) (20% ቅድመ ክፍያ) Contact:- 0947868002 Inbox:- @HoMYhiwi

2 days ago

🛍️Available for order (በቅድመ ትዕዛዝ የሚመጡ) (20% ቅድመ ክፍያ) Contact:- 0947868002 Inbox:- @HoMYhiwi

3 days ago

🛍️Available for order (በቅድመ ትዕዛዝ የሚመጡ) (20% ቅድመ ክፍያ) Contact:- 0947868002 Inbox:- @HoMYhiwi

ETB 3,700

3 days ago

Price valid for limited time 🛍️Available for order (በቅድመ ትዕዛዝ የሚመጡ ከ 15-20 ቀን)(20% ቅድመ ክፍያ) Price:- 3700 Size;- only M Contact:- 0947868002 Inbox:- @HoMYhiwi First come first serve!

ETB 3,000

3 days ago

Price valid for limited time 🛍️Available for order (በቅድመ ትዕዛዝ የሚመጡ ከ 15-20 ቀን)(20% ቅድመ ክፍያ) Price:- 3000 Contact:- 0947868002 Inbox:- @HoMYhiwi First come first serve!