ETB A
የኢትዮጵያ የጦር ጄት በመቐለ ሰማይ ‼
📌የጊዜያዊ አስተዳደሩ የባንክ ሂሳቦች መታገዳቸው እየተነገረ ነው።
📌ከፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ የኢትዮጵያ የጦር ጄት በመቐለ ሰማይ ላይ ታይቷል።
ይህ ክስተት የተከናወነው፣ ለስድስት ዓመታት ተቋርጦ የቆየው የትግራይ ክልል ምክር ቤት ዛሬ ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካኤልን የትግራይ ክልል ፕሬዝዳንት አድርጎ በመረጠበት ወቅት ነው።
📌አሁን ላይ ከመንግስት በይፋ ባይገለፅም የጊዜያዊ አስተዳደሩ የባንክ ሂሳቦች መታገዳቸው እየተነገረ ነው።
📌 ቀጣዩ ጊዜ በትግራይ ምን ሊያስከትል ይችላል የሚለው አሳሳቢ ሆኗል።
ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ
👇👇👇
https://t.me/gate22522