ETB 32,999
3 days ago
በአደጋ,በእድሜ አልያም በዘር ለመጣ የመስማት አቅም ለቀነሰባቸዉ በሙሉ የ Hearing Aid ጥራት መለኪያ የሆነዉን Behind the ear(BTE) Noise reduction Hearing aid ይዘን መተናል።
🦻የመስማትን አቅም የሚጨምር ባለ2 ጆሮ behind the ear hearing aid
🦻የመስማት አቅማቸዉ በጣም ለደከመ ተስማሚ ለልጅ,ለወጣት ,ለአዛዉንት...
🦻ባላ 16 channel digital system ማሽን ያለዉ
🦻አላስፈላጊ የድምፅ ብክለትን የሚያስወግድ
intelligent nose reduction ያለዉ
🦻3 ደረጃ አላስፈላጊ የድምፅ ማጥሪያ systems ያለዉ
🦻ከለስላሳ silical gel የተሰራ ስለሆነ ለጆሮአችን ምቾት ያለዉ
🦻በአንድ charge ረዘም ላለ ግዜ የሚያገለግል ,ለሁሉም እድሜ ተስማሚ
🦻ብቻ ምን አለፋቹሁ ሰዉ ሰራሽ የተፈጥሮ ጆሮ ይበሉት
ዋጋ፦ 32,999ብር
📲 0969183740
🚚🏍ያለተጨማሪ ክፍያ ያሉበት ድረስ እናመጣለን