Product
Jafer Books 📚

1/2Click to fullscreen
Posted
2 days ago
Price
ETB A
Price may not be accurate, check the description for the most precise information.
Description
በአፋን ኦሮሞ ቋንቋ የተጻፉ መጻሕፍት !
በመደብሮቻችን ይገኛሉ !
በመደብሮቻችን ይገኛሉ !
More from Jafer Books 📚
Swipe to see more products from this channel

ETB A
1 day ago
" ርዕስ የለውም " ስምንተኛ ዕትም !

ETB A
1 day ago
“ናና” የህፃናት መማሪያ መፅሀፍ በ ጃዕፈር መፅሀፍት በከፍተኛ ጥራት ታትሞ በተመጣጣኝ ዋጋ ቀርቦላቹሀል።
በ 09-11-93-20-88
09-11-12-53-24
ይደውሉ።

ETB A
1 day ago
መጽሐፉን በ 20 % ቅናሽ ያገኙታል
" ጥሪ ወደ ሞት " የተሰኘው የደራሲ አህመድ ሁስ (ሻድ) መጽሐፍ በ 20 % ቅናሽ በመደብሮቻችን ያገኙታል
ጃዕፈር መጻሕፍት
☎️
0911932088
0911125324

ETB A
1 day ago
ጥሪ ወደ ሞት የ”አህመድ ሁስ”(ሻድ) መፀሀፍ በመደብራችን እንደተለመደዉ በቅናሽ ዋጋ ያገኙታል
ጃዕፈር መጸሐፍት
እዉነተኛ ቅናሽ
📞0911932088
0911125324

ETB A
2 days ago
በነገራችን ላይ የፊታችን ቅዳሜ 17 ደግሞ ሌላ የመጽሐፍ ፊርማ ስነስርአት እናካሂዳለን !
ነገ ሐሙስ የጩኸት ዘመን የተሰኘውን መጽሐፍ የፊርማ ስነስርአት ካደረግን ከአንድ ቀን በኋላ ቅዳሜ ዕለት ደግሞ " ሰመመን " የተሰኘው ተወዳጅ መጽሐፍ ደራሲ ሲሳይ ንጉሱ አዲሱን " ሳልሳዊ ልደት " የተሰኘውን መጽሐፍ ይዞ ለፊርማ ስነስርአት ይጠብቃቹሃል ::
የንባብ ባህል እንዲዳብር እንተጋለን !!
አድራሻችን
ለገሃር ተወልደ ህንጻ
አራት ኪሎ ብርሃና ሰላም ፊት ለፊት
አብርሆት ቤተመጻሕፍት ግቢ ውስጥ
ጥቁር አንበሳ ትምህርት ቤት ፊት ለፊት
ሳሪስ አዲሱ ሰፈር
ጀሞ
ለቴሌግራም https://t.me/Jafbok
ለፌስቡክ https://www.facebook.com/jaferbookshop?mibextid=ZbWKwL
ለዌብሳይት www.jaferbooks.com

ETB A
2 days ago
ነገ ሐሙስ የመጽሐፍ ፊርማ ስነስርአት አለን :: እንዳትቀሩ ::
የመጽሐፉ ርዕስ - የጩኸት ዘመን
ደራሲው :- አንተነህ ወንድሙ
በማከበር ተርተንዎታል !

ETB A
2 days ago
በአፋን ኦሮሞ ቋንቋ የተጻፉ መጻሕፍት !
በመደብሮቻችን ይገኛሉ !

2 days ago
ጃዕፈር መጻሕፍት የደምበኞቹን ፍላጎት ለሟሟላት ሁሌም ይጥራል :: በብዙ ውድ ደምበኞቻችን ተደጋጋሚ ጥያቄና አስተያየት መሰረት በጥቂት ቀናት ውስጥ የአዲስ አበባ ማዕከል በሆነው አካባቢ አዲስ ቅርንጫፍ ልንከፍት ነው ::
የት ይመስላቹሃል ?
እስቲ በአስተያየት መስጫው ላይ ግምትዎን ያስፍሩልን ::
ጃዕፈር መጻሕፍት
የንባብ ባህል እንዲዳብር እንተግጋለን !

2 days ago
📚📚📚 NEW STUDENT REFERENCE BOOK ARRIVAL 🎆🎆🎆🎆
MARVEL Grade 7 and 8
EXAM BOOK 2015,2016 AND 2017 (E.C) ESSLCE ENTRANCE TEST MATERIAL
👉Previous Year's Questions(PYQs)
👉Evaluation Tests
👉Quick Review
👉Smart keys
👉Strategies for answering every question type.

3 days ago
የደራሲ አህመድ ሁስ ( ሻድ )
" ጥሪ ወደ ሞት " የተሰኘው መጽሐፍ በመደብሮቻችን ይገኛል።
በ 09-11-93-20-88
09-11-12-53-24
ይደውሉ።
የንባብ ባህል እንዲዳብር እንተጋለን!!
