Gebeya Search
Home
Product
Jafer Books 📚
1
/
1
Click to fullscreen
Posted
2 days ago
Price
ETB A
Price may not be accurate, check the description for the most precise information.
Description
የፊታችን ቅዳሜ ሰኔ 6 ቀን የመጽሐፍ ፊርማ ስነስርአት ይኖረናል !
Jafer Books 📚
32,200 subs
More from
Jafer Books 📚
Swipe to see more products from this channel
See More
ETB A
13 hours ago
በአጎራባቿ ሠራባ ከተማ ምዕራብ በኩል መቶ ሜትር ወጣ ብዬ ዋልድባ ጫፍ ላይ ቆሜያለሁ። ረፋድ ሆኖል። መምህሩ አሁንም አጠገቤ ድንዛዜዬ ያስጨነቀው መስሎ በጸጥታ ተገትሯል። ሠራባ ልክ እነደ እረኛ ጋሜ የተራራ ጫፍ ላይ ጉች ያለች እንደነገሩ ከተማ ነች። ከጀርባዬ አንድ ክፍለ ጦር የወታደር ካምፕ ሰፎሯል። ከአዲስ አበባ ካርቱም የሚዘልቀው መንገድ ከተማዋን ለሁለት ከፍሎ የወታደር ካምፑን ወደ ግራ ትቶ ወደ እልፍ ይጉዳል። ማየት እስከምችለው ጥግ መንገዱን ተከተልኩት። ዓይኖቼን እያንከራተትኩ ዙሪያ ገባውን ለመቃኘት ሞከርኩ እዚያ ማዶ በሰሜን በኩል አይደፈሬዎቹ የወልቃይት ምድር ሰልፈኛ ተራሮች ስትር ብለዋል። አሰላለፋቸው የሆነ ተጠንቀቅ ነገር አለበት። በላያቸው ላይ ለያዥ ለገናዥ ያስቸገረ ሰጋር የበልግ ንፋስ በማናለብኝነት ይጋልባል። በግራዬ በኩል እስከ አድማሱ ጥግ ተንጣሎ የሚታየኝ የቋራ ምድር ነው።በመካከል የዮሐንሱ መተማ አርምሞን ተከናንቦ ተዘርግቷል። መምህሩ ሹክክ ብሎ ተጠግቶኝ አለኝ... "ሆይ ሆይ... እመትዋ ሠራባን መቶ ሜትር አልፈው ዋልድባን ተረገጡ ማቆልቆል ነው።" አዎ መተማን፣ ካርቱምን፣ ሱዳንን፣ ካይሮን፣ ምናልባት ባቢሎልንን ኹሉ አልፎ የሚሄድ ዘላለም የሚመስል ቁልቁለት የሚጀምረው እዚህ ጋር ነው።...
ETB A
2 days ago
የፊታችን ቅዳሜ ሰኔ 6 ቀን የመጽሐፍ ፊርማ ስነስርአት ይኖረናል !
ETB A
6 days ago
የክረምት የስነጽሑፍ ስልጠና !
ETB A
7 days ago
"ይቺ ሀገር ውለታ ለዋለላት አትሆንም" ይላል። ይሄን ሲል ሰምተው ለሀገርህ የሰራኸው ውለታ ምንድን ነው? ብለው ሲጠይቁት፦ "ለናት ሀገር ጥሪ ዘምቼ ነበር። ሚንስ ቤት እንጨት ፈላጭ ነበርኩ።"ብሎ ሲመልስ አፉን እንኳን ሀፍረት ጥቂት ያዝ አያደርገውም። ማድቤት ለማድቤት ሲንፏቀቅ የከረመ እንኳን ዛሬ ለኑሮው መናጋት የሚወቅሰው ሀገሩን ነው። ሀገር መስደብ እና መውቀስ ለስንፍና ማባበያ የሚሆንበት ዘመን ላይ ደርሼ ይህን አያለው ብዬ አስቤ አላውቅም ነበር። እኔ ከጀብሃ መንጋጋ ስንቴ ያመለጥኩ፣ ዳር ድንበር ላይ ደረቴን ለጥይት ሰጥቼ የተጋደልኩ ሻለቃ የነበርኩት እንኳን፣ ዛሬ እንጀራዬ ሆኖ ማዕረግ በደረደርኩበት ትከሻዬ አመድ ብሸከምም፣ ሀገሬን ግን 'ውለታ ቢስ ነች' ለማለት አልደፍርም። ሀገር ሁሌም እንደ እናት ነች። ይልቅ እኔ የሚሰማኝ በደግ እናቱ ቤት ክፉ እንጀራ አባቶች በተደጋጋሚ እንደሚያጋጥሙት እድለ ቢስ ልጅ አይነት ነው። ለዚህም ደግ እናቴን በጭራሽ አልወቅስም።
ETB A
7 days ago
ETB A
7 days ago
ዋናው መግቢያ በር ላይ ስንደርስ ሰውነታቸው ፈርጣማ በቁጥር አራት የሆኑ ወጣት የግብጽ ወታደሮች ተቀበሉንና እንደ አመጣጣችን አሰልፈው ሻንጣችንንና ኪሳችንን እነሱ ካሉበት አጥር ከመግባታችን በፊት ፈተሹን። ዓይኔን ወደ ተራራው ላክው ራቅ ራቅ ብለው የተወሰኑ የግብጽ መለዮ ያለበት የወታደር ልብስ የለበሱ ሰዎች መሳሪያ ወድረው አካባቢውን እየጠበቁ እንዳሉ አስተዋልኩ። ወታደሮቹ ሰላማዊ መሆናችንን ሲያረጋግጡ አሳለፉን። ጉዞችንን ወደ ግቢው አደረግን። ከወታደሮቹ ትንሽ እንደራቅን ሶስት መነኩሴዎች እንደገና ከግቢው በር ወጥተው ተቀበሉን። በመምጣታችን ደስታ ቢታይባቸውም ሁሉንም ሰው ከወዴት እንደመጣ መጠየቅ ስለነበረባቸው የመጣንበትን ቦታ፣ ሀይማኖታችንን፣ የመጣንበትን ምክንያት፣ ፓስፖርትና ሌሎችን ነገሮች አከታትለው ጠየቁን። አባ እና እኔ እንደ ባህላችን ታላላቅ ገዳማት ስንሄድ እንደምናደርገው ጫማችንን አውልቀን በፌስታል አድርገን በእጃችን ያዝን። ሌሎቹ ግን ጫማቸውን ከእግራቸው ሳያወልቁ ግቢው ውስጥ ገቡ። እንደገባን ከተሳለምንና ለጸሎት ፋታ ከወሰድን በኃላ እዚህ ግቢ ውስጥ በግንብ ከተሰራ የላሜራ ክዳን ያለው ማረፊያ ስር ተጠለልን። አሁን ከሀገር ቤት ፈልጌያቸው የመጣሁትን ኢትዮጽያዊ መነኩሴ አባ ሰላመ አብን አባ ሳሙኤል እንዴት እንደሚያገናኙኝ እያሰብኩ ነው። እስከ አሁን የተወሰኑ መነኮሳትን አትክልቱ ስፍራ ላይና ግቢው ውስጥ ተመልክቼ ነበር ከመካከላቸው ግን አንድም ኢትዮጵያዊ አባት አላየሁም።...
ETB A
8 days ago
የመጽሐፍ ፊርማ ስነስርአት በአርቲስት አዳነች ወልደገብርኤል የተዘጋጀው " የአዲ ጠብታ " የተሰኘው መጽሐፍ የፊታችን ቅዳሜ ግንቦት 29 ለገሃር ተወልደ ስር በሚገኘው አዲሱና ዘመናዊ መጽሐፍ መደብራችን ከ ቀኑ 8:00 - 10:00 ባለው ጊዜ ይካሄዳል !
ETB A
8 days ago
New arrival🚨🚨kids story books 🔥🔥
ETB A
8 days ago
የመንጌ ውሽሚት በተሰኘው ተወዳጅ መጽሐፉ የምናውቀው ተስፋዬ አለነ አባተ " ማርሲላስ " የተሰኘ አዲስ መጽሐፍ ለንባብ አብቅቷል ! በሁሉም መደብሮቻችን ያገኙታል !
ETB 292,018
8 days ago
የመጽሐፍ ፊርማ ስነስርአት የፊታችን ቅዳሜ ግንቦት 29 2018 ከቀኑ ስምንት ሰአት ጀምሮ በ አዳነች ወ/ገብሬልየተፃፈዉ “የአዲ ጠብታ”የተሰኘው መጽሐፍ ለገሃር ተወልደ ሕንጻ ስር በከፈትነው አዲሱ የጃዕፈር መጻህፍት መደብር የፊርማ ስነስርአት ይካሄዳል :: ቅዳሜ አይቀርም🔥🔥🔥